1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የህዳር 28 ቀን 2017 ዓ ም የአድማጮች ማህደር

ልደት አበበ
ቅዳሜ፣ ኅዳር 28 2017

ይዘንጋው አያለው የተባሉ አድማጫችን ሰላምን የሚሰብክ የድምጽ መልዕክት አላቸው። ጥቁር አሚን የሰላም ዋጋው ስንት ይሆን? ይላሉ። እናንተም በዚህ ክፍለ ጊዜ እንዲቀርቡላችሁ የምትፈልጉት መልዕክት ካላችሁ በኢ-ሜይል፣ በደብዳቤ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም ፣በድምጽ እና በጽሁፍ መላክ ትችላላችሁ።

https://p.dw.com/p/4nrTH
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

 DW Amharisch Leserpost
ምስል Lidet Abebe/DWምስል Lidet Abebe/DW

የአድማጮች ማሕደር

የአድማጮች ማሕደር ለዶይቼ ቬለ ከሚላኩ መልዕክቶች መካከል የተመረጡ የሚቀርቡበት መሰናዶ ነው። በመሰናዶው ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መልዕክቶች ይካተታሉ። ተከታታዮች በአድማጮች ማሕደር እንዲቀርቡላቸው የሚፈልጓቸውን መልዕክቶች በኢ-ሜይል፣ በደብዳቤ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም በድምጽ እና በጽሁፍ መላክ ይቻላል።