1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
 DW Amharisch Leserpost
ምስል Lidet Abebe/DW

የአድማጮች ማሕደር

የአድማጮች ማሕደር ለዶይቼ ቬለ ከሚላኩ መልዕክቶች መካከል የተመረጡ የሚቀርቡበት መሰናዶ ነው። በመሰናዶው ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መልዕክቶች ይካተታሉ። ተከታታዮች በአድማጮች ማሕደር እንዲቀርቡላቸው የሚፈልጓቸውን መልዕክቶች በኢ-ሜይል፣ በደብዳቤ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም በድምጽ እና በጽሁፍ መላክ ይቻላል።

የዶይቼ ቬለ ተከታታዮች በአድማጮች ማሕደር እንዲቀርቡላቸው የሚፈልጓቸውን መልዕክቶች በኢ-ሜይል፣ በደብዳቤ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም በድምጽ እና በጽሁፍ መላክ ይቻላል። እንደ አስፈላጊነቱ ከአድማጮች በሚላኩ አስተያየቶች እና ጥያቄዎች ላይ የሚመለከታቸው ወገኖች እና ባለሙያዎች ምላሽ ወይም ማብራሪያ እንዲሰጡባቸው ለማድረግ ዶይቼ ቬለ ጥረት ያደርጋል።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ የመጨረሻዉ ክፍል

የመጨረሻዉ ክፍል

የታኅሳስ 12 ቀን 2017 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ ክፍሎች