1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የታህሳስ 5 ቀን 2017 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት

ልደት አበበ
ቅዳሜ፣ ታኅሣሥ 5 2017

ሁሴን ሞገስ ከአጋሮ የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ትጥቅ መፍታቱ መልካም ነገር ነዉ።» ይላሉ። አንድ የዩንቨርሲቲ ተማሪ የተማሪ የምግብ አገልግሎት በጣም ይሻሻላል ብለን እየጠበቅን እስካሁን ምንም የተሻሻለ ነገር የለም» ይላል። በወሎ ሰው ተማርከው ስንኝ ልከዋል።

https://p.dw.com/p/4o87z
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

 DW Amharisch Leserpost
ምስል Lidet Abebe/DWምስል Lidet Abebe/DW

የአድማጮች ማሕደር

የአድማጮች ማሕደር ለዶይቼ ቬለ ከሚላኩ መልዕክቶች መካከል የተመረጡ የሚቀርቡበት መሰናዶ ነው። በመሰናዶው ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መልዕክቶች ይካተታሉ። ተከታታዮች በአድማጮች ማሕደር እንዲቀርቡላቸው የሚፈልጓቸውን መልዕክቶች በኢ-ሜይል፣ በደብዳቤ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም በድምጽ እና በጽሁፍ መላክ ይቻላል።