1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የታኅሳስ 12 ቀን 2017 ዓ ም የአድማጮች ማህደር ስርጭት

Lidet Abebeቅዳሜ፣ ታኅሣሥ 12 2017

ስሜ ይቆይ ያሉን አድማጭ ከጅማ «መከላከያ ሰራዊትን ተቀላቅለው የነበሩ ጓደኞቼ ከፊሎቹ መሞታቸውን በራሴ መንገዶች ደረስኩበት ከፊሎቹ ደግሞ ደብዛቸው ጠፍቶብኛ። አረ የሚመለከተው አንድ ነገር ይበለን» ይላሉ። የአዲስ አበባው ፋሲል ፂማቸውን ሊቆረጡ ብለው የገጠማቸውን ፅፈውልናል። አንድ የከባድ መኪና አሽከርካሪ በኮቴ ክፍያና በመታገት፤ በመገደል፤ በመዘረፍ ችግር እየተሰቃየን እንገኛለን። ድምፅ ሁኑን» ይላሉ። የቋሚ ተሳታፊዎቻችን አስተያየቶችም ተካተዋል።

https://p.dw.com/p/4oQvn
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

 DW Amharisch Leserpost
ምስል Lidet Abebe/DWምስል Lidet Abebe/DW

የአድማጮች ማሕደር

የአድማጮች ማሕደር ለዶይቼ ቬለ ከሚላኩ መልዕክቶች መካከል የተመረጡ የሚቀርቡበት መሰናዶ ነው። በመሰናዶው ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መልዕክቶች ይካተታሉ። ተከታታዮች በአድማጮች ማሕደር እንዲቀርቡላቸው የሚፈልጓቸውን መልዕክቶች በኢ-ሜይል፣ በደብዳቤ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም በድምጽ እና በጽሁፍ መላክ ይቻላል።