1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የህዳር 21 ቀን 2017 ዓ ም የአድማጮች ማህደር

ልደት አበበ
ዓርብ፣ ኅዳር 20 2017

የአዲስ አበባው ደንበኛችን ፋሲልን በስልክ አግኝተን አነጋግረናቸዋል። እንዲሁም የ 10 ዓመት ልጃችን ታግቶብን ከፍተኛ ችግር ላይ ነን ያሉን ሰው ጋርም ደውለናል። የሌሎች ተሳታፊዎችም አስተያየቶች ተካተዋል።

https://p.dw.com/p/4naH2
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

 DW Amharisch Leserpost
ምስል Lidet Abebe/DWምስል Lidet Abebe/DW

የአድማጮች ማሕደር

የአድማጮች ማሕደር ለዶይቼ ቬለ ከሚላኩ መልዕክቶች መካከል የተመረጡ የሚቀርቡበት መሰናዶ ነው። በመሰናዶው ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መልዕክቶች ይካተታሉ። ተከታታዮች በአድማጮች ማሕደር እንዲቀርቡላቸው የሚፈልጓቸውን መልዕክቶች በኢ-ሜይል፣ በደብዳቤ፣ በፌስቡክ፣ በቴሌግራም በድምጽ እና በጽሁፍ መላክ ይቻላል።