You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
ማስታወቂያ
ኤርትራ
ኤርትራ በሰሜን ምስራቅ አፍሪቃ የምትገኝ የቀይ ባህር ዳርቻ ያለት ሀገር ነች። ከሱዳን፣ ከኢትዮጵያ እና ከጅቡቲ ጋር ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ አስመራ ነው።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
ኢትዮጵያና ዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ ግንኙነት አቅጣጫዋ
ከአንድ ዓመት በላይ ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ጦርነት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ኢትዮጵያ ከምዕራቡ ዓለም ሃገራት ጋር ያላት ግንኙነት መልኩን ቀይሯል።
ሱዳን፣ የመፈንቅለ መንግሥት ሐገር
ጄኔራሉ ይባስ ብለዉ ባለፈዉ ሳምንት ሐሙስ አዲስ መንግስት መስርተዉ የመሪቱን ሥልጣን እንደያዙ ለመቀጠል ቃለ መሐላ ፈፅመዋል።
የኢትዮ፣ ኤርትራ አሜሪካዉያን ድምፅ
መራጮቹ ለሪፐብሊካኑ ድምፅ የሰጡት ወይም ዴሞክራቶቹን ድጋፍ የነፈጉት የፕሬዝደንት ጆ ባይደን መስተዳድር በኢትዮጵያ ላይ ያሳደረዉን ጫና ለመቃወም ነዉ
ለ20 ዓመታት እስር ላይ የሚገኙት የኤርትራ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች
ለ20 ዓመታት እስር ላይ የሚገኙት የኤርትራ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች
የትግራይ ጦርነት፤ የባይደን ማዕቀብ ዝግጅትና አንድምታዉ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በሰሜናዊ ኢትዮጵያ እየተካሄዱ ባሉ ግጭቶች «ልዩ ልዩ ጥሰቶች» ፈጽመዋል የተባሉ አካላት ላይ ያነጣጠረ ማዕቀብ ለመጣል የሚያስችል ትዕዛዝ ፈርመዋል።
የትግራይ ጦርነት፤ የባይደን ማዕቀብ ዝግጅትና አንድምታ
የጆ ባይደን አዲስ ማዕቀብ ለመጣል ዝግጅት እና የምሁራን አስተያየት
የምሁራን አስተያየት
የአሜሪካ በኤርትራ ጄነራል ላይ የጣለችዉ ማዕቀብ አንድምታ
ዩናይትድ ስቴትስ በኤርትራ የጦር ጄነራል ላይ ማዕቀብ መጣሏ የማስጠንቀቂያ ርምጃ ነው ሲሉ ዶይቸ ቨለ ያነጋገራቸው የሕግ ባለሙያ ገለፁ። ማዕቀቡን ቀልድ ነው ያሉም አሉ።
የህወሓት ኃይል ከአማራና ከአፋር ክልሎች እንዲወጣ ተጠየቀ
አሜሪካን ህወሓት ኃይሉን ከአማራና አፋር ክልሎች በአስቸኳይ እንዲያስወጣ ጠየቀች።የአማራ ኃይሎች ከትግራይ እንዲወጡ ፣ኤርትራም ወታደሮቿን በዘላቂነት ከኢትዮጵያ እንድታስወጣ ተጠይቀዋል።
ዉይይት፣ የኢትዮጵያ ጦር ለቅቆ ወጣ ወይስ ተሸነፈ
የሕወሓት ባለስልጣናት ሮይተርስን ለመሰሉ በስልክ ለሚያገኟቸዉ መገናኛ ዘዴዎች እንደገለፁት ግን የሁለቱም ሐገራት ወታደሮች ከየአካባቢዉ ለቅቀዉ የወጡት «ተሸንፈዉ ነዉ» ባይ ናቸዉ።
የሰኔ 26 ቀን 2013 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት ስለ ትግራይ ግጭት
ለትግራይ ክልል ቀውስ ዘላቂ መፍትሔ ሁሉም ኃይሎች ለተኩስ አቁም ስምምነት መገዛት እንዳለባቸው በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪቃ ጉዳዮች ተጠባባቂ ረዳት ሚኒስትር አሳሰቡ።
የማክሰኞ ሰኔ 22 ቀን፣ 2013 ዓ.ም የዓለም ዜና
የውጭ ጉዳይ ሳምንታዊ መግለጫ
የውጭ ጉዳይ ሳምንታዊ መግለጫ
የግንቦት 28 ቀን 2013 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የቀይ ባሕር ፖለቲካ፣ ከአቶ የሱፍ ያሲን ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ
ለረጅም ጊዜ በኢትዮጵያዉን ዘንድ የተዘነጋ የመስለዉ የቀይ ባሕር ፖለቲካም ለግፊት ጫናዉ እንዳዲስ በምክንያትነት እየተጠቀሰ ነዉ
በኢትዮ-ኤርትራ ላይ ያየለዉ ግፍትና ጫና
የተጠናከረዉ ግፊትና ኢትዮ-ኤርትራ
ኢትዮጵያ መንግሥት መግለጫ፣ የከያኒዎች መፈክር፣ የአዲስ አበቦች ሰልፍ፣ዉግዘት ለማዕቀብ፣ ዲፕሎማሲ ዘመቻ፣ ለጦር ትንኮሳ፣ ልምምዱ በቂ አፀፋ ይሆን?
የግንቦት 23 ቀን 2013 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ማዕቀቡ በርካቶችን አስቆጥቷል
የዐርብ ግንቦት 20 ቀን፣ 2012 ዓ.ም የዓለም ዜና
ዩናይትድ ስቴትስ ማዕቀብና መልዕክቱ፣ ቃለ መጠይቅ
ዩናይትድ ስቴትስ ለአፍሪቃ ሐገራት ከምትሰጠዉ ርዳታ ከፍተኛዉን የምታገኘዉ ኢትዮጵያ ነበረች
በኢትዮጵያና ኤርትራ ባለሥልጣናት ላይ የአሜሪካ የጉዞ እቀባ እና አንደምታዉ
በኢትዮጵያና ኤርትራ ባለሥልጣናት ላይ የአሜሪካ የጉዞ እቀባ እና አንደምታዉ
ኢትዮጵያና ኤርትራን ያወገዘው የአሜሪካን መግለጫ
«የአሜሪካ መንግሥት በኢትዮጵያም ሆነ በአፍሪካ ላይ የሚያራምደውን የውጪ ግንኙነት ፖሊሲ በግልፅ አለማስቀመጡ ኢትዮጵያን ለተደጋጋሚ ተፅዕኖ እየዳረጋት ነው»
የግንቦት 8 ቀን 2013 ዓ.ም. የዓለም ዜና
በትግራይ ወታደሮች ሰብዓዊ ዕርዳታ ማስተጓጎላቸውን አሜሪካ አወገዘች
በትግራይ ወታደሮች ሰብዓዊ ዕርዳታ ማስተጓጎላቸውን አሜሪካ አወገዘች
የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ስለ አክሱም
የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ «ሕወሃት» እና «ሸኔ» በሽብር ስለተፈረጁበት እንዲሁም በአክሱም ከተማ ስለተፈጸመው የሰብአዊ ቀውስ የምርመራ ውጤት ይፋ አደረገ።
የግንቦት 2 ቀን 2013 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጄፍሪ ፌልትማን ሱዳን ገቡ
የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ጄፍሪ ፌልትማን ሱዳን ገቡ
ከአዉሮጳ ለኢትዮጵያ እና ኤርትራ የቀረበ ጥሪ
ከአውሮጳ ህብረት በተጨማሪ ዩናይትድ ስቴትስ እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኤርትራ ወታደሮች ትግራይን ለቀው እንዲወጡ ጠይቀዋል።
«የኤርትራ ወታደሮች መውጣታቸውን የሚያረጋግጥ ምስክር አላገኘሁም» የአውሮጳ ልዩ ልዑክ
የኤርትራ ወታደሮች መውጣታቸውን የሚያረጋግጥ ምስክር አላገኘሁም-የአውሮፓ ልዩ ልዑክ
ጅቡቲ፣ በአካባቢዉ ያላት ተፈላጊነት
ቃለ መጠይቅ፣ የጁቢቲ መሪ ስልትና አካባቢዉ
ጅቡቲ ከኤርትራ ጋር የገጠመችዉ ዉዝግብም እስካሁን ዘላቂ መፍትሔ አላገኘም
ጅቡቲ፣ የትንሺቱ ሐገር ትልቅ ሚና
የሁለቱ ተጎራባች ሐገራት መሪዎች ዋጋዱጉ ላይ የጀመሩት ጠብ ተካርሮ በ2000 የኤርትራ ጦር ራስ ዱሜራ ላይ ሲሰፍር ቃታ ያስብ ያዘ።የድንበር ዉዝግቡ ዛሬም ሙሉ በሙሉ አግባቢ መፍትሔ አላገኘም
የመጋቢት 26 ቀን 2013 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የመጋቢት 21 ቀን 2013 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ኤርትራ ጦሯን ከኢትዮጵያ ድንበር ለማስወጣት ተስማማች
የመጋቢት 17 ቀን፣ 2013 ዓ.ም የዓለም ዜና
ኤርትራ ውድቅ ያደረገችው የአውሮጳ ኅብረት ማዕቀብ
የአውሮጳ ኅብረት ትናንት ብራስልስ ባደረጉት ስብሰባ በተለያዩ አገሮች የሰባዊ መብት ጥሰትን ይፈጽማሉ፣ ያስፈጽማሉ ባሏቸው ግለሰቦችና ተቋማት ላይ የማዕቀብ ውሳኔ አስተላልፈዋል።
የመጋቢት 14 ቀን፣ 2013 ዓ.ም መጽሄተ-ዜና
የመጋቢት 14 ቀን፣ 2013 ዓ.ም ሙሉ ሥርጭት
የጠቅላይ ሚንሥትሩ የምክር ቤት ንግግር
ኢትዮጵያ በሚቀጥሉት ዐሥር ዓመታት ከአፍሪቃ የምትጠቀስ ሀገር ትሆናለች ሲሉ ጠቅላይ ሚንሥትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በተወካዮች ምክር ቤት ተናገሩ።
የመጋቢት 13 ቀን 2013 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማብራሪያ
በወቅታዊ ጉዳዮች የውጭ ጉዳይ ማብራሪያ
የዓለም ዜና
ዉይይት፣ የአፍሪቃ ቀንድ ቀዉስ
አፍሪቃ ቀንድ መንግስታት አንዳቸዉ ከሌላቸዉ ጋር ከገጠሙት ሽኩቻና ጠብ በተጨማሪ፣ደረጃዉ ይለያይ እንጂ ሁሉም ሐገሮች በየዉስጥ ፖለቲካዊ፣ ጎሳዊ፣ ምጣኔ ሐብታዊ ግጭትና ቀዉሶች እየታበጡ ነዉ።
የየካቲት 2 ቀን፣ 2013 ዓ.ም የዓለም ዜና
የጥር 09 ቀን 2013 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የታኅሳስ 3 ቀን 2013 ዓ.ም የዓለም ዜና
የሕዳር 20 ቀን 2013 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 3 የ 12
የሚቀጥለው ገጽ