You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
ማስታወቂያ
ሶማሊያ
እርስ በርስ ጦርነት፣ ሙስና እና ድርቅ የምስራቅ አፍሪቃዊቱን ሐገር ቀዉስ ዉስጥ ከተዋታል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
አሳሳቢዉ የኮሌራ በሽታ ወረርሽኝ በሶማሌ ክልል
አሳሳቢዉ የኮሌራ በሽታ ወረርሽኝ በሶማሌ ክልል
የሕዳር 22 ቀን 2016 የዓለም ዜና
ራሱን የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ቡድን በአርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ በርካታ ሰላማዊ ሰዎች መግደሉን የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ወነጀለ። ማንነታቸው ያልታወቀ ታጣቂዎች በወረዳው ሦስት መንደሮች በሁለት ቀናት በፈጸሟቸው ጥቃቶች በትንሹ 36 ሰዎች መገደላቸውን ሬውተርስ ዘግቧል።ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ እንዲያፈላልግ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተቋቋመው ኮሚቴ የለያቸውን ሁለት የመጨረሻ እጩዎች ይፋ አደረገ። በሶማሊያ ላይ ተጥሎ የቆየው የጦር መሣሪያ ግዢ ማዕቀብ እንዲነሳ የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታ ጥበቃው ምክር ቤት ሲወስን ሶማሌላንድ ተቃወመች። የቅዳሜ የዓለም ዐበይት ዜናዎችን ያድምጡ!
ሶማሌ ክልል ሼቤሌ ዞን የጎርፍ መጥለቅለቅ ብርቱ ጉዳት
በሶማሌ ክልል 33 ወረዳዎች በ140 ቀበሌዎች ለ28 ሰዎች ሞት ሰበብ የሆነው የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ በሺህዎች የሚቆጠሩትን ማፈናቀሉ ተገለጸ ።
ስለ ሶማሌ ክልል የጎርፍ መጥለቅለቁ ከመሳይ ጋ የተደረገው ሙሉ የቀጥታ መስመር ቃለ መጠይቅ
ሶማሌ ክልል ሼቤሌ ዞን የጎርፍ መጥለቅለቅ ብርቱ ጉዳት
በሶማሌ ክልል በደረሰው የጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ 28 ሰዎች መሞታቸውን፤ በእንስሳት ፣ በእርሻ እና መሰረተ ልማቶች ላይም ጉዳት መድረሱ ተገለጸ ።
የሕዳር 11፣ 2016 ዜና
የሕዳር 06 ቀን 2016 ዜና መጽሔት
በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል በደረሰው የጎርፍ አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ወደ 28 አሻቅቧል። የአማራ እና የኦሮሚያ ክልሎች በሚዋሰኑባቸው አካባቢዎች ከሣምንት በፊት በተፈጸመ ጥቃት ከ3 ሺሕ በላይ ሰዎች ተፈናቅለዋል። በኢትዮጵያ የርስ በርስ ጦርነት ያሰጋቸው የሲቪክ ማኅበራት ለአሜሪካው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ደብዳቤ ጽፈዋል። እነዚህን ጨምሮ ስድስት ዘገባዎች በዛሬው የዜና መጽሔት ይቀርባሉ።
በሶማሌ ክልል በጎርፍ ምክንያት ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር ወደ 28 አሻቀበ
በሶማሌ ክልል በደረሰው የጎርፍ አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ሰዎች ቁጥር 28 መድረሱን የሶማሌ ክልል አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ቢሮ አስታወቀ።
የዐቢይ የወደብ መሻት ከኢትዮጵያ ጎረቤቶች ተቃውሞ ቢገጥመውም አላፈገፈጉም
የዐቢይ የወደብ መሻት ከኢትዮጵያ ጎረቤቶች ተቃውሞ ቢገጥመውም አላፈገፈጉም
ከኤኮኖሚው ዓለም፦ ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄ በውይይት መፍትሔ ያገኛል የሚል አቋም አላቸው
ኢትዮጵያ ለወደብ ኪራይ በዓመት 1.6 ቢሊዮን ዶላር ገደማ ታወጣለች። ሀገሪቱ የሱዳን እና የሶማሊላንድ ወደቦችን በአማራጭነት የምትጠቀም ቢሆንም ከ90 በመቶ በላይ የገቢ ወጪ ንግዷ የሚከወነው በጅቡቲ በኩል ነው። ኢትዮጵያ ወደብ ያስፈልጋታል የሚለው የዐቢይ አቋም ከአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ተቃውሞ ቢገጥመውም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ግን አላፈገፈጉም
የጥቅምት 27፣2016 ዜና መፅሔት
በሶማሌ ክልል ጎርፍ ሰዎች ገደለ፣ ሺዎችን አፈናቃለም
በክልሉ መደበኛ እና ከመደበኛ በላይ ዝናብ እንደሚኖር የሚያመልክተው የሚቲዎሮሎጂ መረጃ ችግሩን እንዳያባብስ ተሰግቷል
የጥቅምት 25 ቀን 2016 የዓለም ዜና
በተለያዩ ሃገራት የተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ
የአውሮጳ የበሽታዎች መቆጣጠሪያ ማዕከል ይፋ እንዳደረገው በበርካታ የአፍሪቃ ሃገራት የኮሌራ ወረርሽኝ ተከስቷል።
የሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ ስርዓተ ቀብር ተፈጸመ
“አባቴ እኛን ከማሳደግ ከከፈለው ዋጋ ይልቅ ለአገር እራሱን የሰጠበት መንገድ ልቃል ብዬ አምናለሁ፡፡
ትኩረት በአፍሪቃ
የመጋቢት 23 ቀን 2015 የዓለም ዜና
"ሂር ሂሴ" በዩኔስኮ የማይዳሰስ ቅርስነት እንዲመዘገብ የሚደረገው ጥረት
"ሂር ሂሴ" በዩኔስኮ የሰው ልጆች ወካይ የማይዳሰስ ቅርስነት እንዲመዘገብ ለማስቻል ሰነድ ማዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን ገልፃል።
የመጋቢት 5 ቀን 2015 የዓለም ዜና
እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ድሐ አገሮችን ሮሮ ማን ይሰማል?
እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ድሐ አገሮችን ሮሮ ማን ይሰማል?
እንደ ኢትዮጵያ ያሉ ድሐ አገሮችን ሮሮ ማን ይሰማል?
በሶማሌ ክልል 3.8 ሚሊዮን ሕዝብ ርዳታ ይሻል
የዘንድሮ ድርቅ በርካታ እንስሳት መሞታቸውንም አቶ አብዱቃድር ለዶይቼቬሌ ተናግረዋል
በአፍሪቃ ቀንድ ለሚደጋገመው ድርቅ መፍትሄ
ተጠቀሰው አካባቢ ድርቅ ለመደጋገሙ ባለሙያዎች የቦታው መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ ከአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖ ጋር መዳመሩን በምክንያትነት ያነሳሉ።
የየካቲት 25 ቀን 2015 የዓለም ዜና
በአፍሪቃው ቀንድ ድርቅ ለምን ይደጋገማል?
የአፍሪቃ ቀንድ አካባቢ ሃገራት ባለፉት ተከታታይ ዓመታት ለድርቅ የመተጋለጣቸው ዜና ሲነገር ሰንብቷል።
የየካቲት 19 ቀን 2015 የዓለም ዜና
የሶማሌ ክልል መንግሥት እርምጃ ሥራ ያስቆማቸው ጋዜጠኞች
የሶማሌ ክልል መንግሥት እርምጃ ሥራ ያስቆማቸው ጋዜጠኞች
ሙሉ ስርጭት፤ የካቲት 14 ቀን፣ 2015 ዓ.ም
የደቡብ ኢትዮጵያው ድርቅ እና የመቋጫው ተስፋ
የደቡብ ኢትዮጵያው ድርቅ እና የመቋጫው ተስፋ
የአፍሪቃ ሕብረት ጦር እስከ 2024 ከሶማሊያ እንዲወጣ ተወስኗል
የሶማሊያ ምስቅልቅል፣ የአፍሪቃ ቀንድ ትርምስ
ከወታደራዊዉ ኃይል ይብስ ወደ ሰብአዊነቱ ያዳላሉ የሚባሉት ሐሰን ሼኽ ማሕሙድ የፕሬዝደንነቱን ስልጣን ለሁለተኛ ጊዜ ከያዙ በኋላም በጦር ኃይል ከመታበይ ሌላ አማራጭ አላቀረቡም።
የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት ጥር 26 ቀን 2015 ዓ.ም.
የዛሬው የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት ሰሞኑን በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች አነጋጋሪ በነበሩ ሶስት ጉዳዮች ላይ የተሰጡ አስተያየቶችን ያስቃኘናል።
የጥር 14 ቀን 2015 የዓለም ዜና
የታኅሳስ 28 ቀን 2015 የዓለም ዜና
የመሠረተ ልማት ጉድለትና ኮሌራ
የዓለም የጤና ድርጅት በጎርጎሪዮሳዊው 2017 ዓ/ም በመላው ዓለም ኮሌራ የሚያስከትለውን ሞት እስከ 2030 ድረስ ለመቀነስ እንቅስቃሴ መጀመሩን ይፋ አድርጓል።
አፍሪቃ የ2022 ክንዉኗ፣ የ2023 ዕቅዷ
አፍሪቃ በ2023 ዴሞክራሲዊ ፖለቲካዊ ሒደት ይጠናከርባታል ወይስ ይበልጥ ይገፋባት ይሆን የሚለዉ ጥያቄ የብዙዎች እንደሆነ መቀጠሉ አይቀርም።
የኮሌራ በሽታን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት የተያዘው እቅድ
ዘንድሮ በኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልል አዋሳኝ በተከሰተው የበሽታው ወረርሽን 700 የሚጠጉ ሰዎች ተጠቅተው 24ቱ በበሽታው መሞታቸውም ተነግሯል።
ምርጫን የምታልመዉ ሶማሌላንድ
ምርጫን የምታልመዉ ሶማሌላንድ
ሶማልያ፤ የፕሬዝደንቱ ዛቻ፣ የአሸባብ ጥቃት
የሶማሊያ ፈርጀ ብዙ ቀዉስ
መስከረም ወር ዋሽግተን ላይ ጠይቀዉ፣ኒዮርክ ላይ የሚሉትን ብለዉ ሞቃዲሾ በተመለሱ በሁለተኛ ሳምንቱ ርዕሰ ከተማይቱ እንደገና በቦምብ ጥቃት ተሸበረች
ትኩረት በአፍሪቃ
በሶማሊያ ድርቅ ሕይወት እየቀጠፈ ነው፤ ሱዳን ውስጥ ደግሞ ተቃውሞው ቀጥሏል
በሶማሊያ ድርቅ ሕይወት እየቀጠፈ ነው፤ ሱዳን ውስጥ ደግሞ ተቃውሞው ቀጥሏል
ዜና፣ ጥቅምት 22፣2015
ማብቂያ የለሽ ሽብር፣ ለቁጥር ያታከተ እልቂት-ሶማሊያ ግን እስከ መቼ?
ሶማሊያ፣የሽብር ምድር
የዩናይትድ ስቴትስ ልዩ ኮማንዶዎች ከምድር፣ ሰዉ አልባ የጦር አዉሮፕላኖች (ድሮኖች) ከሰማይ የሶማሊያን ጉጥ ስርጓጉጥ ያስሳሉ።«አሸባብ» የሚሉትን ይገድላሉ።
የጥቅምት 20 ቀን 2015 የዓለም ዜና
የመስከረም 29 ቀን 2015 የዓለም ዜና
የፖሊ-ጂሲኤል የነዳጅ እና የተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋ እና ልማት ለምን መከነ?
የፖሊ-ጂሲኤል የነዳጅ እና የተፈጥሮ ጋዝ ፍለጋ እና ልማት ለምን መከነ?
ኧልሸባብና ረሐብ፦ የሶማሊያው ፕሬዚደንት ተግዳሮት
ረሐብ እና ሽብር ለአዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚደንት ብርቱ ተግዳሮቶች መሆናቸውን ቀጥለዋል።
ያደገው የአፍሪቃ ወታደራዊ ወጪ
ከሰለባዎቹ ወገኖች የቀረበውን የአዲስ ድርድር ጥያቄ ግን ጀርመን ውድቅ አድርጋለች።
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 3 የ 14
የሚቀጥለው ገጽ