You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ሶማሊያ
እርስ በርስ ጦርነት፣ ሙስና እና ድርቅ የምስራቅ አፍሪቃዊቱን ሐገር ቀዉስ ዉስጥ ከተዋታል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
የዓለም ዜና
የሚያዝያ 20 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ አቋም
ቃል አቀባዩ በሳምንታዊ ጋዜጣዊ መግለጫቸዉ ሶማሊያ የሠፈረዉ የአፍሪቃ ሕብረት ሰራዊት በበጀት እጥረት ምክንያት ወደየሐገሩ ይመለስ የሚለዉን ሐሳብ ኢትዮጵያ አትቀበለዉም
ወቅታዊዉ ሁኔታ በምሥራቅና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ
በተለይ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የተቃውሞ እንቅስቃሴው መቀጠሉ እየተነገረ ነው።
የሚያዝያ 12 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የመጋቢት 23 ቀን 2010 ዓ.ም የዓለም ዜና
የጀርመን ብሔራዊ ጦር የሶማልያ ተልዕኮ ማብቃት
የመጋቢት 16 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ለውጥ ያልታየበት የማሊ ፖለቲካ
የኢትዮጵያ የኑኬሌር ጣቢያ ግንባታ
የዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ጋዜጣዊ መግለጫ
ኢትዮጵያ በበርበራ ወደብ ልማት ሽርክና ገባች
ኢትዮጵያ በበርበራ ወደብ ልማት ሽርክና ገባች
የድንበር ላይ ግንብ በኬንያ
ኬንያ ከሶማሊያ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ለማጠር ከወሰነች ቆየት፤
የየካቲት 24 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማጽደቁን ተከትሎ በአምቦ እና ጊንጪ ከተሞች ተቃውሞ መቀስቀሱን ነዋሪዎች ተናገሩ። በአምቦ ከተማ ሶስት ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ሱዳን በመጪው ሰኞ አምባሰደሯን መልሳ ወደ ግብጽ እንደምትልክ አስታወቀች።
የየካቲት 17 ቀን 2010 ዓ. ም. የዓለም ዜና
የየካቲት 15 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የየካቲት 13 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ እንዳሳሰባት ጀርመን ገለጸች። የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው መግለጫ "የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በኢትዮጵያ መደንገግ የሰብዓዊ መብቶችን ይገድባል" ብሏል፤ ከወር በላይ በደቡብ ሱዳን አማፅያን ቁጥጥር ሥር የቆዩ ሁለት የኬንያ የአውሮፕላን አብራሪዎች ተለቀቁ፤ የሶማሊያ መንግሥት አዳዲስ የፖሊስ እና የስለላ መሥሪያ ቤት ኃላፊዎችን ሾመ፤ የሊቢያ የባሕር በር ጥበቃ ኃይል 441 ስደተኞችን ከባሕር መታደጉን አስታወቀ፤ የሶርያ መንግሥት ደጋፊ ኃይሎች በአገሪቱ ምሥራቃዊ ክፍል በሚገኘው ጎታ በፈጸሙት ድብደባ በዛሬው ዕለት ብቻ ቢያንስ 50 ሰዎች ተገደሉ።
የኬንያውያን ስጋት
ሰባ ስምንት በመቶ ለሚሆነዉ ኬንያዊ አልሸባብ የደህንነት ስጋት ሲሆን የሀገሪቱ የፖለቲካ ትኩሳትና አለመረጋጋትም ሌላዉ የኬንያዉያን የስጋት ምንጭ መሆኑ ተገልጿል።
ኢትዮጵያውያን እና ሶማሌ ስደተኞች
ሕይወትን አደጋ ላይ የሚጥል ሕገ ወጥ የሰዎችን ዝውውር ለመከላከል ሃገራት የግንዛቤ አድማስን የሚያሰፋ እንቅስቃሴና መርሃግብር እንዲነድፉም ኮሚሽኑ ጥሪ አስተላልፏል።
የጥር 19 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የጥር 13 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የጥር 11 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የጥር 8 ቀን 2010 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
በዕለቱ የዜና መጽሔት ቀዳሚው ይፈታሉ ስለተባሉ እስረኞች የተቃዋሚ ፓርቲዎች የሰጡት አስተያየት ነው። ከተፈቺዎቹ አንዱ ናቸው ስለተባሉት ዶ/ር መረራ ጉዲና ከጠበቃቸው ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ይከተላል። በሶማሌ ክልል ለተፈናቀሉ ዜጎች ሊደረግ የነበረው የገንዘብ ማሰባሰቢያ ሩጫ በድጋሚ መተላለፉን በተመለከተ የተጠናቀረ ዘገባ አለን። የሶማሌላንድ ፕሬዝዳንት የኢትዮጵያ ጉብኝት እና የአልሸባብ ምልመላ ያሰጋቸው የሶማልያ ህጻናት የሚሉ ርዕሰ ጉዳዮችንም እንዳስሳለን፡፡
ፕሬዝዳንት ቢሂ ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋር ይነጋገራሉ
የፕሬዝዳንት ቢሂ የኢትዮጵያ ጉብኝት በአፍሪቃ ቀንድ የሰላም ሁኔታ እና ሌሎችም የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ያተኩራል ተብሏል፡፡
የጥር 4 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
በኦሮሚያና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ ቦታዎች የቀጠለዉ ግጭት
ጉዳዩ ክልሎችን ብቻ ሳይሆን በአጠቃላይ የፌደራል ስርዓቱንም ጭምር የሚፈታተን ነው ተብሏል።
የታኅሣሥ 27 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የታኅሳስ 26 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የታኅሳስ 19 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ውይይት፦ የተባባሰዉ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ
የተባባሰዉ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሁኔታ
የዓለም ዜና
የዓለም ዜና
የታኅሳስ 9 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
«ይህ ሁሉ ሰው ሲፈናቀል የፌዴራል መንግሥት የት ነበር?»
የሶማሌ ክልል ር/መስተዳድር ለተፈናቃዮች ያደረጉት ጥሪ
በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች በተከሰተው ግጭት የተፈናቀሉ የኦሮሞ ተወላጆች እንዲመለሱ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ከጥቂት ቀናት በፊት ጥሪ አቅርበዋል።
የአሜሪካኑ ባለስልጣን የአፍሪቃ ጉብኝት
የአሜሪካኑ ባለስልጣን የአፍሪቃ ጉብኝት
ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ ወደ 2000 ገደማ ሰዎች በአዲስ አበባ ይገኛሉ
ከተፈናቃዮቹ መካከል 600 ገደማ የሚሆኑት በኮሌጁ ቅጥር ግቢው ውለው ያድራሉ። ወዳጅ ዘመድ ያላቸው በአዲስ አበባ ከተማ ተበትነዋል።
የዓለም ዜና
የኢትዮጵያ መንግስት «ህዝብን ይቅርታ ጠይቆ፣ ስልጣን መልቀቅ አለበት»: የሕግ ባለሙያ
የፖለቲካ አለመረጋጋት እና ትምህርት
በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች የተፈጠረው የፖለቲካ አለመረጋጋት መዘዝ በተለያዩ ሁኔታዎች ታይቷል።
የመማር ማስተማሩ ሂደት እክል ገጥሞታል
ብዙዎችን ያፈናቀለው የሶማሌ እና የኦሮሚያ ክልሎች ግጭት
በኢትዮጵያ ባለፉት ጊዚያት በተፈጠረ ግጭት የተነሳ አስከፊ የሕዝብ መፈናቀል ተከስቷል።
የዓለም ዜና
የሶማሌላንድ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ
ከ700 ሺህ በላይ መራጮች ተመዝግበዉበታ።
የዓለም ዜና
የኅዳር 2 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤት ውሳኔዎች ከፍ ያለ ቦታ አግኝተዋል
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤት ውሳኔ መሰረት በህገወጥ ተግባራት ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ያደረጉ ያሏቸዉን ሰዎች በቁጥጥር ስር የማዋል እርምጃ እንደሚቀጥል ገልጸዋል፡፡
የኅዳር 1 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የጥቅምት 25 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ተፈናቃዮችን ለመርዳት ወጣቱ የሚያሳየው ተሳትፎ
ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ለተፈናቀሉ በብዙ ሺ የሚቆጠሩ የኦሮሚያ ክልል ተወላጆች መርጃ የሚሆን ድጋፍ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች እየለገሱ እንደሆነ ይነገራል።
የጥቅምት 20 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 10 የ 15
የሚቀጥለው ገጽ