You need to enable JavaScript to run this app.
ወደ ይዘቱ ዝለል
ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
አዲስ ቪዲዮ
አዲስ ድምፅ
አካባቢ
ኢትዮጵያ
አፍሪቃ
አዉሮጳ
ጀርመን
አርዕስት
ማሕበረሰበ
ሰብአዊ መብት
ጤና
የተፈጥሮ አካባቢ ጥበቃ/የአየር ንብረት
ኤኮኖሚ
ማዕቀፍ
ፖለቲካ
ስፖርት
ባህል
አዲስ ድምፅ
አዲስ ቪዲዮ
የቴሌቪዥን የቀጥታ ስርጭት
ማስታወቂያ
ሶማሊያ
እርስ በርስ ጦርነት፣ ሙስና እና ድርቅ የምስራቅ አፍሪቃዊቱን ሐገር ቀዉስ ዉስጥ ከተዋታል።
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
በዚህ ርዕስ ስር ያለ አጠቃላይ ይዘት
ጥያቄያቸዉ ዉድቅ ሆነ
አዲስ አበባ ያስቻለዉ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፤ ተጠርጣሪዎቹ ያቀረቡት የቁሳቁስ አቅርቦት እና የእስር ቤት አያያዝ እንዲሻሻልላቸዉ ግን አዟል።
አምነስቲ፤ በሶማሌ ክልል ጉዳይ ፌደራል መንግሥት ባለሥልጣናት ሁሉ ይፈተሹ
አምነስቲ በኢትዮጵያ ሶማሌ ባለ ሥልጣናት ላይ ያቀረበዉ ጥያቄ
የዓለም ዜና፤ ሰኞ፤ ነሐሴ 21 ቀን 2010 ዓ.ም
የነሐሴ 14 ቀን 2010 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
የሶማሌ ፖለቲካ እና የተመላሾቹ ሚና
የሶማሌ ፖለቲካ እና የተመላሾቹ ሚና
የነሐሴ 12 ቀን 2010 ዓ.ም የዓለም ዜና
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የመልሶ ማቋቋም ጥሪ
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የመልሶ ማቋቋም ጥሪ
በሶማሌ ክልል 30,000 ገደማ ሰዎች እርዳታ ይሻሉ
በሶማሌ ክልል 30,000 ገደማ ሰዎች እርዳታ ይሻሉ
ግጭት በአዳማ መጠለያ ጣቢያ
የፀጥታ አካላት ሁኔታዉን ለማረጋጋት ቶሎ ወደ ቦታዉ አልደረሱምም
የአብዲ መሐመድ ዑመር መንገድ እና የሶማሌ ፖለቲካ
የአብዲ መሐመድ ዑመር መንገድ እና የሶማሌ ፖለቲካ
የነሐሴ 7 ቀን 2010 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
በዕለቱ የዜና መፅሄት ትላንት በሻሸመኔ ከተማ ሰዎች ስለሞቱበት መርኃ ግብር የኦሮሚያ ክልል የሰጠውን ምላሽ ይዘናል። በኢትዮጵያ የብሔራዊ መግባባት እና እርቀ ሰላም ጉባኤ እያዘጋጁ ያሉት የተቃዋሚ ፓርቲዎች የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫም እንመለከታለን። ትላንት ወደ ኢትዮጵያ ስለገባው የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) ከፍተኛ የልዑካን ቡድን የተጠናቀረ ዘገባም አለን። የፈረንሳይ ፖሊስ ስደተኞችን በሚያግዙ በጎ ፍቃደኞች ላይ ይፈጽማል ስለሚባለው ጥቃት የሚዳስስ ዘገባም በዜና መጽሔታችን ተካትቷል።
እንወያይ፣ «የሶማሌ ክልል ግጭት ብዙ ተዋናዮች ያሉት ነው።»
ውይይት፦ የሶማሌ ክልል ግጭት እና መንስዔው
በሶማሌ ክልል በተለይ ካለፈው ሳምንት ወዲህ አሳሳቢ የሚባል ግጭት ተከስቷል።
የነሐሴ 5 ቀን 2010 ዓ. ም. የዓለም ዜና
የሶማሌ ክልል ግጭት፤ የካርታ ውዝግብ
ከሰሞኑ፦ የሶማሌ ክልል ኹከት፤ የካርታ ውዝግብ
መንግስታዊው የቴሌቪዥን ጣቢያም ሆነ ሌሎች የመገናኛ ብዙሃን ሰዎች የሞቱበትን ብጥብጥ ከመዘገብ በመታቀባቸው በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ከፍተኛ ትችት ደርሶባቸዋል።
ሊቢያ የሚገኙ ስደተኞች እሮሮ
ሊቢያ የሚገኙ ስደተኞች እሮሮ
መኢአድ አንቀፅ 39 እንዲነሳ ጠየቀ
መኢአድ አንቀፅ 39 እንዲነሳ ጠየቀ
በቀውሱ ሔጎ ተብሎ የሚጠራው የወጣቶች አደረጃጀት ከፍ ያለ ሚና ነበረው
የጅግጅጋ ተፈናቆይችና ጅቡቲ የሚገኙ ስደተኞች
የፌደራል ፖሊስ ወደ ክልሉ ከገቡ በኋላ በንጽጽር ሲታይ ጂግጅጋ የተሻለ ሁኔታ ላይ ትገኛለች
ሙሉ ስርጭት
የጅግጅጋ የጸጥታ ሁኔታ
የጅግጅጋ የጸጥታ ሁኔታ
ፕሬዝደንቷ የለቀቁት የሶማሌ ክልል
የሶማሌ ክልል ፕሬዝደንት
በጅጅጋ አምስት ሰዎች ተገለዋል፤ መከላከያ ገብቷል
"ሥልጣኔን ከምለቅ ሞት እመርጣለሁ" የሚል አቋም የወለደው ቀውስ
የኢትዮ ሶማሌ ክልል ግጭትና የፌዴራል መንግስት
ስብሰባዉን ያዘጋጁት ግጭቱን ከጅምሩ ለማቆም የፌዴራል መንግስት ችላ ማለቱን ይናገራሉ።
የኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ ጥሪ
የቤተ ክርስቲያኗ ፓትሪያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ዛሬ በሰጡት መግለጫ በድርጊቱ ማዘናቸውን ገልጸዋል።
የሐምሌ 30 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ዜና መፅሔት
ሙሉ ስርጭት
ዜና መጽሔት
የርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳቱ ከዋሽንግተን አዲስ አበባ መግባት፣ የበረደው የድሬዳዋ ግጭት፣ የሶማሌ እና የኦሮሚያ ክልሎችን የተመለከተው የሰመጉ ዘገባ፣ የአርበኞች ግንቦት ሰባት የመመለስ ውሳኔ
አዲሱ የኤርትራ ሶማሊያ ግንኙነት
አዲሱ የኤርትራ ሶማሊያ ግንኙነት
የሐምሌ 21 ቀን 2010 ዓ. ም. የዓለም ዜና
የሶማሌ ክልል ፖለቲካዊ ቀዉስ
የሶማሌ ክልል ፖለቲካዊ ቀዉስ
ምን ያሕል ሕዝብ፤ ለስንት ጊዜ ማለቅ አለበት?
አስተያየታቸዉን በድምፅ ለመስጠት የፈሩ የጂግጂጋ ነዋሪዎች እንደሚሉት ልዩ ፖሊስ በከፈተዉ ተኩስ የቆሰሉት ሰዎች ከሐምሳ ይበልጣሉ።ከቁስለኞቹ 12 ወንዶች እና ሰባት ሴቶች ክፉኛ ተጎድተዋል።
የዓብዲ መሐመድ ዑመር መዘዝ
የሶማሊያ አጋሮች ጉባኤ በብራስልስ
የሶማሊያ አጋሮች ጉባኤ በብራስልስ
የሰኔ 30 ቀን 2010 ዓ. ም. የዓለም ዜና
«ባለስልጣናቱ መጠየቅ አለባቸዉ» ሁይማን ራይትስ ዋች
የኢትዮጵያ ፌደራዊ መንግስት እስረኞችን በሚያሰቃዩ ባለሥልጣናት ላይ እርምጃ እንዲወስድ ሑዩማን ራይትስ ዋች አሳስቧል
የፅንፈኞች ስጋት በአፍሪቃ
ከፅንፈኞች ጎን የተሰለፉት ቁጥር እየተበራከተ መሆኑን የሚገልፁ አሉ፤
የሰኔ 9 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የሰኔ 3 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የሰኔ 2 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የግንቦት 25 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
የግንቦት 20 ቀን 2010 ዓ.ም. ዜና መጽሔት
በዕለቱ የዜና መፅሄት ቀዳሚ ያደረግነው ቁርጡ ያለየለትን የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራር አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ከእስር መፈታት ጉዳይ የተመለከተውን ዘገባ ይሆናል። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ዛሬ እየተከበረ ያለውን የግንቦት 20 በዓልን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት ላይ ተቃዋሚዎች የሰጧቸው አስተያየቶች የተካተቱበት ጥንቅርም አለን። ካለፈው ሳምንት አጋማሽ ጀምሮ በሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ ቦታዎች ስለቀጠለው ግጭት የተጠናቀረ ዘገባ ይዘናል።
የግንቦት 18 ቀን 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ዜና
የዶክተር አዲሱ መግለጫ
ኮሚሽነሩ በኢትዮጵያ በየአካባቢው ስለሚፈናቀሉ ሰዎች እና ስለሚፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች መግለጫ ሰጥተዋል።
የግንቦት 6 ቀን 2010 ዓ. ም. የዜና መጽሔት
በዕለቱ የዜና መጽሔት በኢትዮጵያ መንግስት እና ኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር መካከል እየተካሄደ ነው ስለተባለው ንግግር የተጠናቀረ ዘገባ ቀዳሚ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄዱ ስላሉ ተቃውሞዎች የሚመለከተው ዘገባ በተከታይነት ይቀርባል፡፡ በኢትዮጵያ በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ አደጋ ሳቢያ የሚፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር አሳሳቢ እየሆነ መምጣቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ማስታወቁን የተመለከተ ጥንቅር ይከተላል፡፡ አሜሪካ የእስራኤል ኤምባሲዋን ወደ ኢየሩሳሌም ማዛወሯን በተመለከተ በስፍራው ከሚገኝ ወኪላችን ጋር የተደረገ ቃለምልልስም ተካትቷል፡፡
የግንቦት 2 ቀን፣ 2010 ዓ.ም. የዓለም ዜና
ግጭት በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ አዋሳኝ ድንበር
በኦሮምያ ክልል በቦራና ዞን በሞያሌ ከተማ የሶማሌ ክልል ልዩ ፖሊስ ናቸዉ የተባሉ በነዋሪዎች ላይ አደረሱት በተባለዉ ጥቃት የሰዉ ሕይወት ጠፍተዋል።
ቀዳሚው ገጽ
ገጽ 9 የ 15
የሚቀጥለው ገጽ